GARE grants Gondar University medical equipment
𝐀𝐃𝐃𝐈𝐒 𝐀𝐁𝐀𝐁𝐀 – Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) has provided Gondar University with medical supplies amounting to over 15 million Birr so as to fuel its service to the people in dire need. Speaking at the handover ceremony yesterday, GARE Country Representative Besufekad Abay said that the […]
ግሎባል አሊያንስ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሕክምና አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ
በአርቲስት ታማኝ በየነ የሚመራው ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብት ለጎንደር ዩኒቨርስቲ የ15 ሚሊየን ብር የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። [ ኀዳር 20፣ 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ ] ቀደም ሲል በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ በንቃት ሲሳተፍ የምናውቀው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የመሠረተው ግሎባል አልያንስ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኮሙዩኒቲ ባሰባሰበው ገንዘብ እና Medwish […]
ግሎባል አሊያንስ በድርቅ ለተጎዱ ዕርዳታ እያሰባሰበ ነው [DW-Amharic]
ግሎባል አሊያንስ በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ በማሰባሰብ ላይ መሆኑን አስታወቀ። ግብረ ሰናይ ድርጅቱ ከተመሰረተበት ካለፉት አስር ዓመታት ጀምሮ በኢትዮጵያውያን ላይ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ምክንያቶች ችግር ሲከሰት ፈጥኖ እየደረሰ ሲሆን አሁንም አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ነው። የዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት(ግሎባል አሊያንስ) በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ በማሰባሰብ […]
የዜጎችና የሃይማኖት ነፃነት ያለምንም ጣልቃ-ገብነት ይከበር!!
February 16, 2020 የዓለም ዓቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (ግሎባል አልያንስ) የአቋም መግለጫ። የዜጎችና የሃይማኖት ነፃነት ያለምንም ጣልቃ-ገብነት ይከበር!! ዓለም ዓቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (ግሎባል አልያንስ) ለረዥም ጊዜያት የኢትዮጵያውያን መብት ሳይሽራረፍ እንዲከበር ብዙ አስተዎፅዖ ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወቅ ነው። በተለይ ለውጥ መጥቷል በተባለበት ጊዜ ሳይቀር አለበቂ ማስረጃ በየእስርቤቱ ተወርውረው፣ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡና […]
Global Alliance Presents donation of $10,000
Global alliance presenting a donation of $10,000 to the kenyan red cross to help ethiopians forced to flee from moyale, ethiopia into kenya after massacre by TPLF troops Previous Next
ስደተኞች እና አወዛጋቢው የኢጣልያ እርምጃ
ስደተኞችን ከመስጠም አድኖ ባለፈው ሳምንት የኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ አቅራቢያ መልህቁን የጣለው «ኦፕን አርምስ» የተባለው የስፓኝ የእርዳታ ድርጅት መርከብ ጉዳይ ማወዛገቡ ቀጥሏል።ምንም እንኳን 6 የአውሮጳ ሃገራት ስደተኞቹን ለመቀበል ፈቃደኝነታቸውን ቢያሳውቁም ከመርከቡ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘው ኢጣልያ ግን ዛሬም እንደጨከነችባቸው ነው።ስፓኝ ለመርከቧ ማረፊያ ሁለት አማራጭ ወደቦችን ብትፈቅድም ባለቤቶቿ በርቀታቸው ምክንያት አልተስማሙም።በዚህ መሀል […]
በዚች ቦታ ላይ በንደዚህ አይነት መልኩ ተመልሼ እመጣለሁ ብዬ በፍፁም አላስብም ነበር። ፈተናውን አብረን እንወጣዋለን!
በዚች ቦታ ላይ በንደዚህ አይነት መልኩ ተመልሼ እመጣለሁ ብዬ በፍፁም አላስብም ነበር። ፈተናውን አብረን እንወጣዋለን!
በጌዲዮ ገደብ እና ቀርጫ መጠለያ ጣቢያ ያሉትን ተፈናቃዮች ጉብኝት
ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በዛሬው ዕለት ቃል በገባው መሰረት በጌዲዮ ገደብ እና ቀርጫ መጠለያ ጣቢያ ያሉትን ተፈናቃዮች ፕሬዚዳንቱ ታማኝ በየነን ጨምሮ ለዚሁ ዓላማ ከተለያየ ስቴት የመጡ ሦስት የቦርድ አባላት ያሉበት ቡድን ጉብኝት አድርጓል። እግረመንገድም በጌዲዮና ጉጂ ተፈናቃዮችን በሁለቱም ዞኖች መልሶ ለማቋቋም ከማህበሩ ጋር ባለፈው ሮብ ውል ካሰረው ወርልድ ቪዥን […]