ግሎባል አሊያንስ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ። አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብቶች ወይም ግሎባል አሊያንስ ድጋፍ ያደረገው በዋግ ህምራ ዞን አበርገሌ ወረዳ ዙሪያ ለሚገኙ 1113 ድጋፍ ፈላጊዎች እንዲሁም ድጋፍ የተደረገላቸው ሰቆጣ ደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ቅኔ ጉባኤ ቤት፣አበርገሌ ምሥራቀ ፀሐይ ቅ/ሚካኤል
Read More
ስደተኞችን ከመስጠም አድኖ ባለፈው ሳምንት የኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ አቅራቢያ መልህቁን የጣለው «ኦፕን አርምስ» የተባለው የስፓኝ የእርዳታ ድርጅት መርከብ ጉዳይ ማወዛገቡ ቀጥሏል።ምንም እንኳን 6 የአውሮጳ ሃገራት ስደተኞቹን ለመቀበል ፈቃደኝነታቸውን ቢያሳውቁም ከመርከቡ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘው ኢጣልያ ግን ዛሬም እንደጨከነችባቸው ነው።ስፓኝ ለመርከቧ ማረፊያ ሁለት
Read More
Global alliance presenting a donation of $10,000 to the kenyan red cross to help ethiopians forced to flee from moyale, ethiopia into kenya after massacre by TPLF troops