ስደተኞችን ከመስጠም አድኖ ባለፈው ሳምንት የኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ አቅራቢያ መልህቁን የጣለው «ኦፕን አርምስ» የተባለው የስፓኝ የእርዳታ ድርጅት መርከብ ጉዳይ ማወዛገቡ ቀጥሏል።ምንም እንኳን 6 የአውሮጳ ሃገራት ስደተኞቹን ለመቀበል ፈቃደኝነታቸውን ቢያሳውቁም ከመርከቡ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘው ኢጣልያ ግን ዛሬም እንደጨከነችባቸው ነው።ስፓኝ ለመርከቧ ማረፊያ ሁለት
Read More

የዓለም ዓቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (ግሎባል አልያንስ) የአቋም መግለጫ። የዜጎችና የሃይማኖት ነፃነት ያለምንም ጣልቃ-ገብነት ይከበር!! ዓለም ዓቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (ግሎባል አልያንስ) ለረዥም ጊዜያት የኢትዮጵያውያን መብት ሳይሽራረፍ እንዲከበር ብዙ አስተዎፅዖ ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወቅ ነው። በተለይ ለውጥ መጥቷል በተባለበት ጊዜ ሳይቀር አለበቂ ማስረጃ
Read More