ግሎባል አሊያንስ ከ1ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሰብአዊ ድጋፍ አደረገ። በአርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የሚመራው አለም አቀፍ ትብብር ለሰብአዊያን መብት (ግሎባል አልያንስ)ድጋፉን ያደረገው ኢትዮጵያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዛይ ጎፋ ወረዳ ከንች ሻቻ ጎዘዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት ናዳ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የሚውል
Read More

ስደተኞችን ከመስጠም አድኖ ባለፈው ሳምንት የኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ አቅራቢያ መልህቁን የጣለው «ኦፕን አርምስ» የተባለው የስፓኝ የእርዳታ ድርጅት መርከብ ጉዳይ ማወዛገቡ ቀጥሏል።ምንም እንኳን 6 የአውሮጳ ሃገራት ስደተኞቹን ለመቀበል ፈቃደኝነታቸውን ቢያሳውቁም ከመርከቡ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘው ኢጣልያ ግን ዛሬም እንደጨከነችባቸው ነው።ስፓኝ ለመርከቧ ማረፊያ ሁለት
Read More